Terms and Conditions
Tikvah Ethiopia has gathered its families on Telegram Channel and is providing
up-to-date and reliable information since its inception. It is mobilizing and
engaging the youth and coordinating and participating in various charitable activities.
This platform has been developed to facilitate different tasks, to modernize the way
information is handled, and to increase the families participation in information,
participation and charitable activities.
Families of tikvah ethiopia who are members on this platform are interested in providing
real-time information on their living area and also interested in participating in various
voluntary services and are willing to participate in matters that require family involvement.
Registration requires personal information. When you register, your information will only
be displayed by you and your Tikvah Ethiopia coordinators. No other third party can access
your information. Tikvah Ethiopia will not pass on your information to a third party without
your permission.
Thank you for volunteering to register.
ውሎች እና ቅድመ-ሁኔታዎች
ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቴልግራም ቻናል ቤተሰቦቹን አሰባስቦ ሥራ ከጀመረበት ወቅት አንስቶ ወቅታዊና ታማኝ
መረጃ በመስጠት፤ ወጣቱን በማንቃትና በማሳተፍ እንዲሁም የተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን በማስተባበርና
በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡ ይህንኑ ሥራውን ለማቀላጠፍ፣ የመረጃ አያያዝና አደረጃጀት መንገዱን ለማዘመን እንዲሁም
የቤተሰቡን ተሳትፎ በመረጃ፣ በተሳትፎና በበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ ለማጎልበት ይህ ፕላትፎርም አዘጋጅቷል፡፡
በዚህ ፕላትፎርም ላይ የሚመዘገቡ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በየአከባቢያቸው ያሉ እውነተኛ መረጃዎችን ለመስጥት፤
በተለያዩ የበጎፈቃድ አገልግሎቶች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውና የቤተሰቡን ተሳትፎ በሚጠይቁ ጉዳዮች ላይ ለመሳተፍ
ፈቃደኛ የሆኑ ናቸው፡፡
ምዝገባው ግላዊ መረጃን የሚጠይቅ ነው፡፡ ምዝገባዎን ሲፈጽሙም መረጃዎ በእርሶና በቲክቫህ ኢትዮጵያ አስተባባሪዎች
ብቻ የሚታይ ይሆናል፡፡ ሌላ ሦስተኛ ወገን የእርሶን መረጃ መመልከት አይችልም፡፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያም ያለ እርሶ ፈቃድ
መረጃዎን ለሦስተኛ ወገን አሳልፎም አይሰጥም፡፡
ፈቃደኛ ሆነው ስለሚመዘገቡ እናመሰግናለን፡፡